የውጭ ባለሃብቶች በተመረጡ የንግድ ዘርፎች ላይ እንዲሰማሩ መፈቀዱ የሥራ እድልን ለማሥፋት ያግዛል ተባለ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለዜጎች ብቻ ተከልሎ የነበረው የወጪ፣ የገቢ፣ የጅምላ እና የችርቻሮ ንግድ ላይ የውጭ ባለሃብቶች እንዲሳተፉበት የሚፈቅድ አዲስ የአፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1001/2016 መጽደቁ ይታወሳል። በመመሪያው መሠረት የውጭ ባለሃብቶች ቅድመ ሁኔታዎችን እስካሟሉ...

በኢትዮጵያ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ እንዲኖር እና የፋይናንስ ዘርፉ እንዲያድግ እየተሠራ መኾኑን የብሔራዊ ባንክ ገዢ...

አዲስ አበባ: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ እንዲኖር እና የፋይናንስ ዘርፉ እንዲያድግ እየተሠራ መኾኑን የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህርቱ ተናግረዋል፡፡ በኢትዮጵያ ያለው የኢንቨስትመንት እና የግሉ ዘርፍ የቢዝነስ ኹኔታ ምቹ እንዲኾን...

“በኮሪያ ሰላም ማስከበር የተሰማራው የቃኘው ሻለቃ ጦር የፈጸመው ገድል ኢትዮጵያ ለዓለም ሰላም መረጋገጥ ያላትን...

ባሕር ዳር: ግንቦት 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኮሪያ ሰላም ማስከበር የተሰማራው የቃኘው ሻለቃ ጦር የፈጸመው ገድል ኢትዮጵያ ለዓለም ሰላም መረጋገጥ ያላትን ቁርጠኝነት ያሳየ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት የኢትዮጵያ ኮርያ ዘማቾች...

በጤና መድህን አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ እየተሠራ መኾኑን የጤና ሚንስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጤና መድህን አገልግሎት አሰጣጥ ረገድ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ መዋጮን በአግባቡ መሰብሰብ እና የማኅበረሰብ መድኃኒት ቤቶችን የማስፋፋት ሥራ ትኩረት ተሰጥቶት እየተከናወነ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የጤና መድህን አገልግሎት ዜጎች...

ለ2016/17 የምርት ዘመን የማዳበሪያ ግዢ እና ሥርጭት በተሻለ መንገድ እየተፈጸመ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለ2016/17 የምርት ዘመን 19 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ከውጭ ለመግዛት አቅዶ ግዥ እየፈጸመ ይገኛል። መንግሥት ለማዳበሪያ ግዥው 930 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር...