“ኢትዮጵያ እያደገ በመጣው የግንባታ ዘርፍ ለያዘችው 10 ዓመት ዕቅድ ስኬት የውጭ አጋሮች ጋር አብራ...
አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የቢግ 5 የኮንስትራክሽን ኤግዚቪሽን አስጀምረዋል። የኮንሥትራክሽን ዘርፉ ዕድገት 54 ነጥብ 4 ቢሊዮን የነበረ ሲሆን በቀጣይ ከዚህ ከፍ ያለ ዕድገት ያስመዘግባል ተብሎ ይጠበቃል ያሉት...
ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ያለገደብ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ያለገደብ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ኾኗል።
መተግበሪያው በተለይም በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በቀጥታ ድጋፍ እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው ተብሏል።
መተግበሪያውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኢትዮጵያ...
“ቤተ ክርስቲያን ፈተናን መሻገር የሚያስችል ተቋም መፍጠር ይኖርባታል” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
አዲስ አበባ: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያሪክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ2016 ቅዱስ ሲኖዶስ ርክበ ካህናት ምልዓተ ጉባኤ ዛሬ መጀምርን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር "ቤተ ክርስቲያን በሁለተናዊ ፈተናዎች፣ በፍቅረ ሢመት እና...
“በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ እሴት የተጨመረባቸውን ምርቶች ሀገራችን ለውጭ ገበያ እያቀረበች ነው” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር...
አዲስ አበባ: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገት የመንግሥት እና የግሉ ዘርፍ ሚና ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ በአምራች ኢንዱስትሪዎች ዙሪያ የሚስተዋሉትን ችግሮች መሠረት በማድረግ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ...
ዓለም አቀፍ የግንባታ አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው።
አዲስ አበባ: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ቢግ አምስት ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የግንባታ አውደ ርዕይ ከግንቦት 22 እስከ 24/2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል። የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው...








