ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሲንጋፖር የመጀመሪያ ቀን ጉብኝታቸው በብሔራዊው...

በሥነ ሥርዓቱም በኢትዮዽያ እና ሲንጋፖር መካከል ያለውን መልካም ወዳጅነት እና የጋራ መንፈስ ለማመላከት 'አራንዳ ዐቢይ አሕመድ ዝናሽ ታያቸው' የተሰኘ የኦርኪድ አበባ በስማቸው ተሰይሞላቸዋል።

“መንግሥት የስታርት አፕ ሥነ ምህዳሩን ለማልማት በትኩረት ይሠራል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው የኢትዮጵያ እና ምሥራቅ አፍሪካ ስታርት አፕ ውድድር ሽልማት የዓለምአቀፉ ስታርት አፕ ሽልማት ተወካዮች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ለሀገር እድገት ትልቅ አበርክቶ...

“የአቬየሽን ደህንነቱ ጠንካራ እና ችግሮች የማይጥሉት ተቋም ኾኗል” ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጀኔራል ሲሳይ ቶላ

አዲስ አበባ: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፋዊ የሲቪል አቬሽን ደኅንነት ኦዲት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የአቬሽን ደኅንነት ኦዲቱ ከዓለም አቀፉ የሲቪል አቬየሽን ድርጅቶች ጋር በጥምረት የሚከናወን ነው ተብሏል። የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት ምክትል ዋና...

መሪዎች ከኅብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት የሠሩት ሥራ በአርዓያነት የሚወሰድ መኾኑ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ...

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረብርሃን ከተማ በእትጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ ልቼ ቀበሌ ከ 11 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው የቢሮ እና የመሠብሠቢያ አዳራሽ የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ፍስሀ ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎች የሥራ...

ሳምንቱ በታሪክ

👉 እቴጌዋ በ«ጎማ» ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እቴጌ ምንትዋብ 1700 ዓ.ም አካባቢ ጎንደር ቋራ ውስጥ ተወለዱ፡፡ በዘመናቸው በዓጼ ልብነ ድንግል ጊዜ እንደነበሩት እንደ አጼ በዕደ ማርያም ባለቤት እቴጌ እሌኒ እና እንደ ዳግማዊ...