“የአረንጓዴ አሻራ ለኢትዮጵያ አዲስ ታሪክ፣ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተ ነው” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመላ ኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው። በአዲስ አበባ ዘነበወርቅ አካባቢ የአረንጓዴ አሻራቸውን ያሳረፉት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ ( ዶ.ር) ለነገዋ ኢትዮጵያ የአረንጓዴ...

“ችግኝ መትከል መድኃኒት መትከል ነው” ርእሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ችግኝ መትከል መድኃኒት መትከል...

ከ4 ነጥብ 3 ቢሊዮን በላይ የጥምር ደን ችግኞች ይተከላሉ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ዓመትም አጠቃላይ ለመትከል ከታቀደው ችግኝ ውስጥ ከ4 ነጥብ 3 ቢሊዮን በላይ የሚኾነው የጥምር ደን ችግኞች መኾናቸውን በግብርና ሚኒሰቴር የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈጻሚ...

“ችግኝ መትከል ለቀጣዩ ትውልድ ሃብት ማውረስ ነው” ርእሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እየተካሄደ ነው። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ቀዳሚ ተግባር ኾኖ እየተሠራ መኾኑን...

“እስከ ረፋዱ 5:00 ሰዓት 355 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ የ2017 ዓ.ም የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሂደትን እስመልክተው ከሁነት መከታተያ ሩም ማብራሪያ ሰጥተዋል። በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር 700...