ሀገር አቀፍ የኪነ-ጥበብ እና ሥነ-ጥበብ የፈጠራ እና ትዕይንት ውድድር ሊካሄድ ነው፡፡

አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የባሕል ጥበባት ለማኅበረሰብ ትስስር እና ለሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ለሚካሄደው ሀገር አቀፍ የኪነ-ጥበብ እና ሥነ ጥበብ የፈጠራ እና የትዕይንት ውድድርን አስመልክቶ ባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከሚዲያ...

አቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀውን አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር...

አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በኩል ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀውን አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም የመጀመሪያው አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር ችግር ፈች የኾኑ...

ኢንደስትሪ ሚኒስቴር በሀገር ውስጥ ለሳፋሪ አገልግሎት የሚውሉ መኪናዎችን በናሙናነት ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስረከበ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቱሪዝም በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ፕሮግራም ቅድሚያ ከተሰጣቸው ዘርፎች አንዱ እንደመሆኑ መሰረተ ልማትን እና አገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል ብሎም በዘርፉ ልምድን ማዳበር ቁልፍ የትኩረት አቅጣጫ ነው። ብዛት ያላቸው...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጂቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሠፈሩት መልእክት "ዛሬ ጠዋት የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ መልዕክት ከፕሬዚዳንት እስማኤል ዑማር ጉሌ ይዘው መጥተዋል በጽሕፈት...

ከ250 ሚሊየን ዶላር በላይ በኾነ ወጭ 2 ሺህ የጤና ማዕከላትን መገንባት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች 2 ሺህ የጤና ማዕከላትን ለመገንባት የጤና ሚኒስቴር እና ሌሎች ሦስት ተቋማት የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረሙ። ሥምምነቱን የጤና ሚኒስቴር፣ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እና የሩስያ ፓን-አፍሪካ ፐብሊክ...