ዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓልን የተቸገሩ ወገኖችን በመደገፍ ማሳለፍ እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓልን ሲያከብር በሃይማኖቱ አስተምህሮ መሠረት የተቸገሩ ወገኖችን በማሰብ እና ያለውን በማካፈል መኾን እንዳለበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል፡፡ ምክር...

የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የዘመናት የመንገድ ጥያቄን መፍታት የቻለ ድርጅት መኾኑን በስልጤ ዞን የአሊቾ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት የወራቤ ቦጆበር የ41 ኪሎ ሜትር የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ሥራ ያለበትን ደረጃ የድርጅቱ ከፍተኛ መሪዎች በቦታው ተገኝተው ተመልክተዋል። የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር በባለቤትነት እያስገነባው የሚገኘው በስልጤ...

35ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 35ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፦ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር የ2ኛ ዙር የከተሞች የመጠጥ...

“የትራንስፖርት ዘርፍን ዲጂታል በማድረግ ሀገር የሚገባትን ጥቅም እንድታገኝ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ሊዳብሩ ይገባል” የኢኖቬሽን እና...

አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቲዎስ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በአይነቱ የተለየ እና የትራንስፖርት ዘርፉን የሚያዘምኑ መተግበሪያዎችን አስተዋውቋል። ድርጅቱ የኔ መኪና እና የኔ ደሊቨሪ የተሰኙ ሁለት መተግበሪያዎችን ነው ያስጀመረው። የቲዎስ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን መሥራች ቴዎድሮስ አጥናፉ ድርጅቱ...

“በአማራ ክልል ያለው የፋይናንስ አካታችነት ማዕቀፍ አሁን ካለበት 35 በመቶ ወደ 70 በመቶ ለማሳደግ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ፕሮግራም እንደ ሀገር ተቀርጾ እየተሠራ ሲኾን ይህንን አካታችነት ለማሳደግ ፕሮግራሙን ክልላዊ ማዕቀፍ በመስጠት እየተሠራ ነው። የብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ ሁለት መሠረት በማድረግ የተዘጋጀውን የአማራ ክልል...