1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በአዲስ አበባ በሰላት ሥነ ሥርዓት እየተከበረ...
አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአዲስ አበባ ስታዲየም የ1ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል የሃይማኖት አባቶች እና የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በሰላት ሥነ ሥርዓት እየተከበረ ይገኛል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን ሕዝበ ሙስሊሙ በአዲስ አበባ ስቴዲዮም ተሰባስቦ እያከበረ ነው።
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ እየተከበረ የሚገኘውን 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በስግደት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ይከበራል።
በዓሉን ሕዝበ ሙስሊሙ ከማለዳው ጀምሮ በአዲስ አበባ ስቴዲዮም በመሰባሰበ እያከበረው ይገኛል።
ተጨማሪ...
የወባ በሽታ ስርጭት የጤና ስጋት እየኾነ በመምጣቱ ከፍተኛ መሪዎች አጀንዳ አድርገው ሊሠሩ እንደሚገባ ተመላከተ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወባ ስርጭት ጫናን በዘላቂነት ለመግታት ያለመ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሚዛን አማን ከተማ ተካሂዷል። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ባልተጠበቀ ሁኔታ እየጨመረ የመጣው የወባ...
“ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቁ የፊንላንድ የልማት ትብብር አጋር ሀገር ናት” የሀገሪቱ የውጭ ንግድ እና ልማት...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፊንላንድ የውጭ ንግድ እና ልማት ሚኒስትር ቪሌ ታቪዮ በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት ያደረጉ ሲኾን ከኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል።
ፊንላንድ ከኢትዮጵያ...
“እንኳን ለ2016 የዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እንኳን ለ2016 የዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል
👇
የዒድ አል አድሃ በዓል የፈተናና የመሥዋዕትነት በዓል ነው፡፡ ነቢዩ...








