ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የሕዝብ ለሕዝብ እና የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሠሩ አስታወቁ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አሥተዳዳሪዎች ስብሰባ በስኬት ተጠናቅቋል። የሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች የጋራ ድንበር አሥተዳደር ስብሰባ ማካሄዳቸውን አስመልክተው...
የትራንስፖርት ዘርፉ በአዳዲስ እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች የታገዘ እንዲኾን ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ...
አዲስ አበባ: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እንደ ሀገር የያዘችውን ዕድገት ለማፋጠን ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ በሀገሪቱ ቀልጣፋ፣ ምቹ እና ዘመናዊ የትራንስፖርት ሥርዓት እንዲኖር ለማድረግ ሥራዎች በስፋት...
የብዙኀን መገናኛ ተቋማት ለሕዝብ የሚጠቅሙ አጀንዳዎችን በመቅረጽ ሀገራዊ መግባባት ላይ ሊሰሩ ይገባል ተባለ።
አዲስ አበባ: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዜጎች ከጥላቻ እና መገዳደል ወጥተው ወደ መግባባት እንዲመጡ ሚዲያዎች ኀላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም አሳሰቡ።
"ሚዲያዎቻችን ለዘላቂ ሰላማችን" በሚል መሪ መልዕክት ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። የሰላም...
የማንነትና የአስተዳደር ወሰን ጥያቄዎችን ሕግንና የዜጎችን ዘላቂ አብሮነት መሰረት ባደረገ መልኩ ምላሽ ለመስጠት እየተሠራ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በ6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜው የ1ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ-ጉባኤን በማጽደቅ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል።
በጉባኤው የምክር ቤቱ አባላት የ2016 በጀት ዓመት የድጎማ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ የፌዴራል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ በዝርዝር...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ35ኛ መደበኛ ስብሰባው ነገ በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ ይወያያል።
ምክር ቤቱ ቀዳሚ ባደረገው አጀንዳው የፌዴራል መንግሥት የ2017 በጀት...








