ለክልሉ ሕዝብ ሰላም ሲባል የታጠቁ ወገኖች የሰላም ካውንስሉን ጥሪ እንዲቀበሉ ነዋሪዎች ጠየቁ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለአማራ ሕዝብ ማኅበራዊ እረፍት ሲባል የታጠቁ ወገኖች ልዩነቶቻቸውን በውይይት እና በንግግር እንዲፈቱ አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ የክልሉ ነዋሪዎች ጠይቀዋል።
በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች በተከሰተው እና ለአንድ ዓመት በዘለቀው ግጭት ምክንያት ክልሉ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አዲስ ለተመረጡት የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ቀጣዩ ጊዜ የሁለቱ...
“ከተማችን ለመኖር የምትመች እና አረንጓዴ የምትለብስ የምናረጋት እኛ ነን፤ ለዚህም ነው ችግኝ የምንተክለው” ከንቲባ...
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ በሚል መሪ መልዕክት የ2016 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ቤተል መንዲዳ...
“አርባ ምንጭ በተለያዩ የፍራፍሬ ዛፎች፣ ድንቅ አዕዋፍ፣ አስደማሚ ተራሮች፣ የውኃ ምንጮች እምቅ ሀብት የታደለ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በአርባ ምንጭ የተፈጥሮ ስጦታው ታላቅ ተስፋን የመጫሩን ያህል የአካባቢውን ምሉዕ አቅም ለመጠቀም የሠራነው ጥቂት በመሆኑ ደግሞ ያስቆጫል ሲሉ ገልጸዋል።
ጠቅላይ...
የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዓለም አቀፍ ዕውቅናን እንዳገኘ እና ለመጪው ትውልድ የሚጠቅም ትሩፋት እንዳለው...
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱን የዘንድሮ ዓመት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በችግኝ ተከላ ሥነ ሥርዓት አስጀምረዋል።
ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ...








