ከአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት በዚህ ዓመት 535 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአትክልትና ፍራፍሬ (ሆርቲካልቸር) ዘርፍ ላይ ያሉ ማነቆዎችን ለመፍታት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት እንደሚያስፈልግ የግብርና ሚንስቴር አሳስቧል። የግብርና ሚኒስቴር ያዘጋጀው ብሔራዊ የሆርቲካልቸር ስትራቴጂ የምክክር አውደ ጥናት ተካሂዷል:: የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ.ር)...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል። "ዛሬ የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር የኾኑትን ሚካኤል ማርቲን እና ልዑካን ቡድናቸውን አግኝቼ በርከት...

“ከ7 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ ተመዝግበዋል” የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ እስከ አሁን ከ7 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ለመውሰድ መመዝገባቸውን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። የዲጅታል መታወቂያ አገልግሎት “አንድ ሰው አንድ ነው” የሚለውን መርህ ይዞ የግለሰቦችን መረጃ...

የሀገራዊ ምክክር ሂደት የሚደናቀፍባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች ምንድናቸው?

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራዊ ምክክር ዙሪያ በተለያዩ ተቋማት የተደረጉ ጥናቶች ሀገራዊ ምክክር በተለያዩ ምክንያቶች ሊደናቀፍ እንደሚችል ያሳያሉ፡፡ በምክክር ሂደት ውስጥ ያለፉ ሀገራት ተሞክሮዎች ላይ ቅኝት በማድረግ የተሠሩት እነዚህ ጥናቶች ሀገራዊ...

“ጎርጎራ ከተፈጥሮ ጋር የተስማማ፣ ታሪክን ግምት ውስጥ ያስገባ፣ ራሱ ታሪክ የኾነ ፕሮጀክት ነው” ርእሰ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በጎርጎራ ፕሮጄክት ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የተገኙት ተሳታፊዎች አስደናቂ ሥራ በጎርጎራ ማየታቸውን ገልጸዋል። የልማት ሥራዎች በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች...