“የጋራ ታሪካችን የኾነው የፋሲል አብያተ መንግሥት ጥገና መጀመሩን ተመልክቻለሁ” የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ለጎንደር ከተማ ሕዝብ ተጠቃሚ የሚኾንበት እና ታሪኩን የሚመጥን የልማት ሥራዎች እንደሚሰሩ ገልጸዋል።
ሚኒስትሩ የአካባቢው ማኅበረሰብ ሰላሙን ማስጠበቅ እንደሚገባው ገልጸዋል።
የሚሰሩ ፕሮጀክቶች የሕዝብን ተሳትፎ የሚጠይቁ በመኾኑ ኅብረተሰቡ የራሱን...
የኢትዮጵያን ታሪክ፣ ባሕል እና ቋንቋ ለዓለም ያስተዋውቃል የተባለለት ቤተ መጻሕፍት በስፔን ተከፈተ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በስፔን ብሔራዊ ቤተ መጻሕፍት የኢትዮጵያ ቤተ መጻሕፍት ክፍል መከፈቱን የአብርኾት ቤተ መጻሕፍት ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ውብአየሁ ማሞ አስታውቀዋል፡፡
በስፔን ብሔራዊ ቤተ መጻሕፍት ቅጥር ግቢ የተደራጀው የኢትዮጵያ ቤተ መጻሕፍት...
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለሀረሪ ክልል ለተለያዩ የልማት ሥራዎች የሚውል የ 20 ሚሊዮን ብር...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በሀረር ከተማ ተገኝተው ለክልሉ ለተለያዩ የልማት ሥራዎች የሚውል የ20 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርገዋል።
ሚኒስትሯ ከተሞች የመልማት አቅማቸውን ከተጠቀሙ ለሀገሪቱ አጠቃላይ የሀገር...
ከባሕር ዳር ኮምቦልቻ እና ከኮምቦልቻ ባሕር ዳር በረራ ሊጀመር ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኮምቦልቻ ወደ ባሕር ዳር እና ከባሕር ዳር ወደ ኮምቦልቻ በረራ ሊጀመር መኾኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ አስታውቋል፡፡
ከኮምቦልቻ ኮሙዩኬሽን ባገኘነው መረጃ...
ከቴክኖሎጂ ማስፋፋት ባለፈ በአረንጓዴ አሻራ ሥራ ለ4 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ወደ ሥራ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም በዘንድሮው ዓመት ለስድስተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ግማሽ ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል አቅዶ ወደ ሥራ ገብቷል።
ከሀምሌ 11/2016 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ቀናት የችግኝ...








