የተተከሉ ችግኞች ፀድቀው ለሀገር ልማት የሚጠቅሙ ለማድረግ ክትትል እንደሚደረግ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን በለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ አካሂዷል። በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ...

የፖለቲካ ፓርቲዎች በተለያዩ ሀገራዊና በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች በተለያዩ ሀገራዊና በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው። በመድረኩ ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት...

“የጎርጎራ ፕሮጀክት የመንግሥት የልማት ፍላጎት ማሳያ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) አነሳሽነት ከተገነቡ ጠቀሜታ ካላቸው የቱሪስት መዳረሻዎች መካከል አንዱ ነው። ተመርቆ ለሥራ እና ለጎብኝዎችም ክፍት ኾኗል። ከየአካባቢው የተውጣጡ ጎብኝዎች ሪዞርቱን እየጎበኙት ነው። ጎብኝዎችም...

አትሌት ኮማንደር ብርሃኔ አደሬ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ10 ሺህ ሜትር እና በግማሽ ማራቶን የታወቀች ኢትዮጵያዊ ሯጭ ናት። እኤአ በ2003 ዓ.ም የዓለም ሻምፒዮና በ10 ሺህ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ ለሀገሯ አስገኝታለች። በ2001 እና በ2005 የዓለም ሻምፒዮናም የብር...

ጽዱነት ለራስ ነው!

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከዓመታት በፊት በጎንደር ከተማ ውስጥ ያጋጠመኝን አንድ ዕውነታ ልንገራችሁ፤ ፒያሳ በሚባለው አካባቢ አስፋልት እያቋረጥኩኝ እያለሁ በትራፊክ ፖሊስ ፊሽካ ተጠራሁ። መኪና የሌለኝን እግረኛ ትራፊኩ ለምን እንደሚጠራኝ ግራ ቢገባኝም...