“በበጀት ዓመቱ ከ57 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል” የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ጋዜጣዊ መግለጫውን የሰጡት የተቋሙ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ በሪሶ...

“የሀገሪቱ የጋራ ችግሮች ላይ መፍትሄ ለማበጀት የአካል ጉዳተኞችም መምከር አለብን” ዋና ዳይሬክተር ዓባይነህ ጉጆ

አዲስ አበባ: ሐምሌ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎ እና ሚና ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ አካል ጉዳተኞች በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ሂደቶች...

የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም እና ዘላቂ የአካባቢ ጥበቃ ልምዶችን የሚደግፍ የፋይናንስ ፍላጎትን ማስረፅ ያስፈልጋል...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ችግሮችን መፍታት እና ዘላቂ ልማት ማስፋፋትን ዋና ዓላማ ያደረገው ጉባኤ ከትናንት ጀምሮ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። አራተኛው ዓለም አቀፍ ፋይናንስ ለልማት ጉባኤ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ጉባኤው...

ኢትዮጵያ ሴቶች ወደ አመራር ሰጪነት እንዲመጡ ውጤታማ ሥራ እየሠራች መኾኑን የተመድ ምክትል ዋና...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሴቶችን ለማብቃት እና የጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ በኢትዮጵያ ያሉ ተግዳሮቶች እና ዕድሎችን በተመለከተ ከፍተኛ የሀገሪቱ የሴት መሪዎች በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው። የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)...

የታዳጊ ሀገራት የልማት ጥያቄ ሊደመጥ እና ምላሽ ሊሰጠው እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀሥላሴ...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አራተኛው ዓለም አቀፍ ፋይናንስ ለዘላቂ ልማት ጉባኤ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት እና ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ፋይዳው የጎላ እንደኾነ ተገልጿል። የዓለም...