“የተማሪዎች ስኬት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስኬት ማሳያ ነው” መንገሻ አየነ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች አሥመርቋል። አንጋፋው ዩኒቨርሲቲ 8 ሺህ 524 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር)...

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው። አንጋፋው ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ዛሬ የሚያስመርቃቸው ተማሪዎች ቁጥር 8 ሺህ 524 መኾናቸውን ከዩኒቨርሲቲው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። በምረቃ ሥነ...

ዜጎች ወደ ታይላንድ እና ማይናማር ከሚደረጉ ሕገ-ወጥ ጉዞዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በቅርቡ የተሾሙ አምባሳደሮች የሀገራቸውን ጥቅም ለማስከበር ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴም ለተሿሚዎቹ ሀገራዊ አደራ ሰጥተዋቸዋል...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ጋር የተደረገውን የፋይናንስ ድጋፍ ሥምምነት አጸደቀ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸካይ ስብሰባ ዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ጋር የተደረገውን የፋይናንስ ድጋፍ ሥምምነት ለማጽደቅ በተዘጋጀው አዋጅ ላይ ተወያይቶ አጽድቋል። የፋይናንስ ድጋፍ ሥምምነቱ የ1 ነጥብ 5...

መድኃኒትነት ያላቸውን ችግኞች በመትከል የአረንጓዴ አሻራ ሥራን በውጤታማነት ለማከናወን እየሠራ መኾኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መድኃኒትነት ያላቸውን ችግኞች በመትከል የአረንጓዴ አሻራ ሥራን በ2016 ክረምት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የጤና ሚኒስቴር ገልጿል። በክረምቱ ውስጥ ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመተባበር ሚኒስቴሩ ከሚተክላቸው 500 ሺህ ያክል ችግኞች ውስጥ 10 በመቶ የሚኾኑት...