ታዋቂ ግለሰቦች፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እና የሚዲያ ተቋማት የተሳተፉበት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በአዲስ...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ በዘንድሮው 6ኛ ዙር አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር "የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ!" በሚል መሪ መልዕክት በጉለሌ ዕጽዋት ማዕከል የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ...

“ሕገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ በተቀናጀ መልኩ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ካሳሁን ጎፌ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ.ር) የተመራ የፌዴራል እና የክልል የንግድ ሴክተር የሥራ ኅላፊዎች ቡድን በአዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ በመገኘት ከውጭ እየገባ ያለውን የፍጆታ እቃዎች ተመልክቷል። በአዳማ...

ብዝኃነታችንን የያዝንበት መንገድ…

ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በርካታ ብዛኃነት ያሉባት ጥንታዊ ሀገር መኾኖን ለዓመታት በኩራት ስንናገረው ኖረናል፡፡ ታዲያ የኩራት ምንጭ የኾነውን ይህን ብዝኃነት እንዴት ነው የያዝነው? አሁን አሁን ከሚታዩት አስፈሪ ልምዶች መካከል...

ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ5 ሚሊዮን ብር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጎፋ ዞን፣ ገዜ ጎፋ ወረዳ፣ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አደጋ ቤተሰቦቻቸውን ላጡና ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ5 ሚሊዮን ብር...

የሥልጣኔ ቀንዲል!

ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ የተወለዱት በሰሜን ሸዋ በምንጃር ወረዳ ቀርሾ አጥር በሚባል ሥፍራ ነው። ቤተሰባዊ ሐረጋቸው ከአጼ ምኒልክ ጋር በመተሳሰሩ አባታቸው ሲያርፉ ወደ ቤተ-መንግሥት ተወሰዱ። ከመደበኛ...