የሩዝ መፈልፈያ ማሽን እጥረት የምርት ጥራት እንዳይኖር አድርጓል። ‎

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በአማራ ክልል ሩዝ አብቃይ ከሚባሉ ቦታዎች መካከል ፎገራ ወረዳ እና አካባቢው ተጠቃሽ ነው። በፎገራ ሩዝ በብዛት ይመረታል። ነገር ግን የሩዝ ምርት የጥራት ችግር እንደሚስተዋልበት ይነሳል። ሩዝን በጥራት...

ሀገር ተረካቢ ሕጻናት ከችግር ተላቀው የተሻለ ሕይዎት እንዲኖሩ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ። ‎

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዓለም አቀፍ የሕጻናት ቀን ክልላዊ የማጠቃለያ በዓል አክብሯል። ‎ ‎በዓሉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ36ኛ ጊዜ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ20ኛ ጊዜ “የሕጻናት...

እንደ አንድ የሀገር ወካይ ተቋም ኀላፊነቱን እየተወጣ መኾኑን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዮ አከባበር እና የራስገዝነት ሪፎርምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ኾኖ ከተመሠረተ 75 ዓመታትን አስቆጥሯል። የዩኒቨርሲቲው ምሥረታ...

ጋብቻ እና የንብረት ባለቤትነት

ባሕር ዳር: ኅዳር 9/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጋብቻ መካከል የሚገኝ የንብረት ባለቤትነት መብት እና አሥተዳደር ራሱን የቻለ ሕጋዊ አሠራር ያለው እና መመሪያ የተዘጋጀለት ጉዳይ ነው። በዚህ የሕግ ማዕቀፍ መሠረትም ከሕጉ ያፈነገጠ እና የንብረት ባለቤትነት መብቱን...

የስልጤ ዞንን ታሪካዊ እና ባሕላዊ እሴቶች ለማስተዋወቅ እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስልጤ ዞን የአካባቢውን ማኅበረሰብ ባሕል፣ ታሪክ እና ትውፊት በውስጡ የያዘውን የስልጤ ዞን የባሕል ሙዚየም በየዓመቱ ከ15 ሺህ በላይ ጎብኝዎች ይጎበኙታል። ግንባታው በ1999 ዓ.ም ተጀምሮ በ2003 ዓ.ም የተጠናቀቀው ሙዚየሙ በውስጡ...