“ሀገራችን ኢትዮጵያ እንደ ትናንቱ ሁሉ ዛሬም በጀግኖች ልጆቿ የከበረ ተጋድሎ ስሟ በዓለም መድረክ ከፍ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ መዳሊያ በወንዶች ማራቶን አሳክታለች።
የተገኘውን ድል ተከትሎ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ...
ኢትዮ ቴሌኮም ዲጂታል ኢትዮጵያን የመፍጠር እሳቤውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ።
ደሴ: ነሐሴ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮ ቴሌኮም ቺፍ ከስተመር ኤክስፔሪያንስ እና ኳሊቲ ማኔጅመንት ኦፊሰር ሰለሞን አበራ በሀገር አቀፍ ደረጃ 100 የኔትወርክ ትስስር ተግባራዊ መኾኑን ጠቁመዋል።
በኔትወርክ ትስስሩም 903 ሺህ የሚኾኑ የኀብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ እንደሚኾኑም ገልጸዋል።...
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራውን ተከትሎ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ እንደሌለ የመንግሥት...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል።
ኢትዯጵያ እያገባደደችው የሚገኘው ዓመት እጅግ ስኬታማ ኾኖ እየተጠናቀቀ መኾኑን የገለጹት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በተለይም በዓመቱ ውስጥ ግዙፍ...
“በዓይነቱ ለየት ያለ የገጠሩን ማኅበረሰብ የሚያገናኝ ቴክኖሎጁ ተግባራዊ ሁኗል” ኢትዮ ቴሌኮም
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የኔትወርክ ሽፋን ተደራሽ ባልነበረባቸው ገጠራማ የሀገሪቱ አካባቢዎች 100 የሞባይል ኔትወርክ ኮኔክቲቪቲ አገልግሎት ግንባታን አጠናቅቆ አገልግሎት አስጀምሯል።
አገልግሎቱ በ305 የገጠር ቀበሌዎች እና መንደሮች ለሚኖሩ ከ900 ሺህ በላይ...
“የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ኢትዮጵያ ወደ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት ለምታደርገው ሽግግር አመቺ ሁኔታን የሚፈጥር ነው”...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር) ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።
ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻ ትግበራ መግባቷን ያወሱት ሚኒስትሩ፤ ይህ ማሻሻያ ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የኢኮኖሚ...







