ፍትህ ጠያቂ ድምጾች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰውዬው የሕግ ትምህርት አስተማሪ ናቸው፤ ሌሎቹ ደግሞ ተማሪዎች፡፡ አስተማሪው በክፍል ውስጥ ካሉት ተማሪዎች ውስጥ “አንቺ ሰማያዊ ቀሚስ የለበስሽው ልጅ፣ ስምሽ ማነው?” ሲሉ ጠየቋት፡፡ ልጅቱም ስሟን ተናገረች፡፡ አስተማሪው ከክፍሉ...

”የውጭ የምንዛሬ ቢሮዎች ሲከፈቱ ሕጋዊ ሥርዓት ያለው እና ቀልጣፋ አገልግሎት ይኖራል” ቆስጠንጢኖስ በርኸ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የሚፈጥራቸው የግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችሉ እና የጥቁር ገበያን ወደ ሕጋዊ ሥርዓት ለማምጣት የሚያግዝ መኾኑን የምጣኔ ሃብት ባለሙያው ቆስጠንጢኖስ በርኸ (ዶ.ር) ይገልጻሉ። የማክሮ ኢኮኖሚ...

ከኢኮኖሚ መረጋጋት እና ማገገም ወደ መመንጠቅ እድገት የመሸጋገር ሒደትን ያቀፈው የአማራ ክልል የኢንዱስትሪ ዘርፍ...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የትውልድ ቁጭት ለትውልድ ልዕልና የማነፅ ትልም" በሚል መሪ ቃል የክልሉ መንግሥት የ25 ዓመት እቅድ አዘጋጅቶ ይፋ በማድረግ በየዘርፉ ውይይት እና ገለፃ እየተከናወነ ነው። የአማራ ክልል መንግሥት የአሻጋሪ...

የ”ኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ሐሳብ የንግድ ኢግዚቢሽን ሳምንት ሊካሄድ ነው።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ከነሐሴ 19 እስከ 23/2016 ዓ.ም ድረስ "የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪ ሃሳብ የንግድ ኢግዚቢሽን ሳምንት ሊያካሂድ እንደኾነ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ...

የአዲስ አበባ ከተማ የደን ሽፋን ከነበረበት 2 ነጥብ 8 በመቶ ወደ 17 በመቶ ማሳደግ...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ሃሳብ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ከከተማው የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር በጋራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂዷል። የብልጽግና...