በኮንትሮባንድ ንግድ ሀገር ልታጣ የነበረውን ከ50 ቢሊዮን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀሙን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት በጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ኮሚሽኑ በሩብ ዓመቱ ከ87 ነጥብ 27 ቢሊዮን ብር በላይ...

“የዓባይን ውኃ ፍትሐዊ እና ምክንያታዊ በኾነ መንገድ ለመጠቀም የተደረገው ረጅም ጉዞ ፍጻሜ ነው” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ወደ ተፈጻሚነት መግባቱ ወንዙን በፍትሃዊ ለመጠቀም የተደረገው የረጅም ጊዜ ትግል ለፍሬ የበቃበት መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታውቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገጻቸው ላይ...

ነግ በኔን ለምን ረሳን?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ዛሬ ዛሬ እየጠፉብን ካሉ እሴቶቻችን መካከል አንዱ ችግር ሲደርስበት ሌላው ነገም በኔ ሊደርስ ይችላል ብለን ማሰብ ነው፡፡ ለችግሩም መፍትሄ፤ ለችግረኛውም እገዛ የማድረግ ባሕላችን እየተዳከመ ነው፡፡ ከመተዛዘን እና ከመረዳዳት ይልቅ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአማራ ክልል የሩዝ ምርታማነት ትልቅ ተስፋ ያለው መኾኑን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በአማራ ክልል የሩዝ ምርታማነት ትልቅ ተስፋ ያለው መኾኑን ገልጸዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጥናትና ምርምር ለሀገር የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ አጠናክሮ እንዲቀጥል ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያካበተውን ልምድ በሚመጥን መልኩ በትምህርት፣ በጥናትና ምርምር ስራዎች ለሀገር የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀን ለመጀመሪያ...