“አንድ ካልኾን ያሰብናቸውን አናሳካም፤ የክልሉን የሰላም እጦትም መፍታትም አንችልም” ሠልጣኞች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በየደረጃው የሚገኙ መሪዎች "የሕልም ጉልበት፤ ለእምርታዊ ዕድገት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ሥልጠና ወስደዋል፡፡
መሪዎቹ በሥልጠና ቆይታቸው ለቀጣይ ሥራዎቻቸው ተነሳሽነትን እና ቁርጠኝነትን የሚጨምሩ ሃሳቦችን እንዳገኙባቸው ነው የተናገሩት፡፡...
“የምንገነባቸው ትርክቶች ለጋራ፣ ለአብሮነት እና ለአንድነት የሚጠቅሙ መኾን ይገባቸዋል” ሠልጣኞች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በየደረጃው የሚገኙ መሪዎች "የሕልም ጉልበት፣ ለእምርታዊ ዕድገት" በሚል መሪ ሃሳብ በባሕር ዳር ሥልጠና ወስደዋል፡፡
መሪዎቹ በሥልጠናው የሃሳብ እና የተግባር አንድነት በሚያመጡ፣ የክልሉን፣ የሀገሪቱን፣ የቀጣናውን እና የዓለምን ሁኔታ...
በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አርጋ የተመራ ልዑክ በአራተኛው የብሪክስ አስተባባሪዎች ስብሰባ እየተሳተፈ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛው የብሪክስ ዋና እና ምክትል አስተባባሪዎች ስብሰባ በሩሲያ ካዛን ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በስብሰባው ላይ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ እና የኢትዮጵያ የብሪክስ ጉዳይ ምክትል አስተባባሪ ምስጋኑ አርጋ የተመራ ልዑክ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤትን በመሰብሰብ የማክሮ ኢኮኖሚ እድገት እና ቁልፍ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤትን በመሰብሰብ የማክሮ ኢኮኖሚ እድገት እና ቁልፍ የክዋኔ መስፈሪያዎች የቀረቡበትን የካቢኔ የ100 ቀን የአፈፃፀም ግምገማ አስጀምረዋል። ግምገማው አለምአቀፋዊ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዝንባሌዎችን እና ፍኖቶችን በመፈተሽ በኢትዮዽያ ላይ...
ሴቶች በዲጂታል ዘርፉ የኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲኾኑ መደገፍ እንደሚገባ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) አሳሰቡ።
አዲስ አበባ:ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበረ ያዘጋጁት የሴት ስታርታፖች ውድድር የመዝጊያ ፕሮግራም ተካሂዷል። ከመላው የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ 37 ሴት ስታርታፖች የተሳተፉበት ውድድር ዛሬ ሲጠናቀቅ አሸናፊ ለኾኑት...








