የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተጠናቀቁ መኾኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 32 ብሔረሰቦች የሚኖሩበት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብሔር ብሔረሰቦች በዓልን ለማስተናገድ ዕድል አግኝቶ የተለያዩ ዝግጅቶች ሲያደርግ መቆየቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናግረዋል፡፡ ርእሰ መሥተዳድሩ በአርባምንጭ በሰጡት...
የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ በማይናወጥ መሠረት ላይ ለመገንባት የካፒታል ገበያ ምኅዳሩን ማስፋት እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስቴር አሳሰበ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የመጀመሪያው የካፒታል ገበያ ጉባኤ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ተወካዮች፣ አጋርና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ መንግሥት በፋይናንስ ዘርፉ ያሉ ተግዳሮቶችን...
19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን አንድነት እና ኅብረ ብሔራዊነት ሚዛን ጠብቀው እንዲሄዱ በሚያስችል መልኩ እንደሚከበር...
አዲስ አበባ: ኅዳር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የመንግሥታት ግንኙነት፣ የዲሞክራሲያዊ አንድነት እና የሕገ መንግሥት አስተምህሮ ቋሚ ኮሚቴ ጸሐፊ ባንችይርጋ መለሰ 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን አከባበርን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኅን ተቋማት መግለጫ ሰጥተዋል።
የኢትዮጵያ ብሔር...
የኪነ-ጥበብ እና ሥነ-ጥበብ ባለሙያዎች ለሀገራዊ አንድነት ያላቸውን የማይተካ ሚና እንዲጫወቱ ጥሪ ቀረበ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኪነ-ጥበብ እና ሥነ-ጥበብ ለሁለንተናዊ ልማት እና ለሀገረ መንግሥት ግንባታ " በሚል መሪ ሃሳብ ከኪነ-ጥበቡ ዘርፉ ባለሙያዎች ጋር የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የተገኙት የባሕል እና...
የጎንደር የልማት እና ሰላም ማኅበር (ጎልሰማ) በጎንደር እና አካባቢው ሰላም እንዲሰፍን እየሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ጎልሰማ" በጎንደር እና በአካባቢው ያለውን እምቅ የተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ ሃብት በመለየት፤ የማኅበረሰቡን ኑሮ ለማሻሻል ተግዳሮት የኾኑትን የሰላም እና የልማት ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት "ሰላምን ማስፈን፣ ልማትን ማፋጠን ይቻላል"...








