ኢትዮጵያ ባለፉት 6 ዓመታት የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል ረገድ ተጨባጭ ለውጥ ማስመዝገቧን የፕላንና ልማት...

አዲስ አበባ: ኅዳር 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት ዓለም አቀፉ የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 29) በአዘርባጃን ዋና ከተማ ባኩ መካሄዱ ይታወሳል። ይህንን ጉባኤ አስመልክቶ የኘላንና ልማት ሚኒስቴር ለመገናኛ ብዙኀን ጋዜጣዊ መግለጫ...

መንግሥት ትርጉም ባለው ዘላቂ ልማታዊ ሴፊቲኔት የዜጎችን ሕይዎት ለማሻሻል እና ተጠቃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ እንደኾነ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ እየተተገበረ የሚገኘው የ5ኛው ምዕራፍ የልማታዊ ሴፍቲኔት አፈፃፀም ግምገማ አጋር እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት እየተካሄደ ነው። የግብርና ሚኒስትር ድኤታ መለሰ መኮንን መንግሥት ትርጉም ባለው ዘላቂ ልማታዊ ሴፊቲኔት...

ፌዴራል ፖሊስ በአፍሪካ ጠንካራ የፖሊስ ተቋም ለመኾን እየሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ኮንፈረንስ ታሳታፊ እንግዶች የፌዴራል ፖሊስ ተቋማትን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ ወቅት ማብራሪያ የሰጡት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር መላኩ ፋንታ የኢትዮጵያ የሕግ ማስከበር ልምድ ረዥም ዕድሜ ያስቆጠረ ነው...

“ስንዴን የምናመርተው ለምግብ ፍጆታ ብቻ ሳይኾን ወደ ውጭ ኤክስፖርት ለማድረግ ነው” የአርሲ ዞን አርሶአደሮች

አዲስ አበባ: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ስንዴን በስፋት እና በጥራት ከሚያመርቱ የሀገሪቱ አካባቢዎች መካከል ኦሮሚያ ክልል አንዱ ነው። የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በኦሮሚያ ክልል ባሌ እና አርሲ ዞኖች ተገኝቶ የመኸር ወቅት የሰብል ልማት እንቅስቃሴን...

ዓለም አቀፍ የፀረ ጾታዊ ጥቃት ቀን ለ16 ቀናት በሁሉም ከተሞች እንደሚከበር የሴቶች እና ማኅበራዊ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የፀረ ጾታዊ ጥቃት ቀን በዓለም ለ33ተኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ ከኅዳር 16 እስከ ታሕሳስ 01/2017 ዓ.ም በሁሉም ከተሞች እንደሚከበር የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ዓለም አቀፍ የነጭ...