ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብቶች እና የጎንደር ሰላምና ልማት ማኅበር በድርቅ ለተጎዱ የማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ...
ጎንደር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግሎባል አሊያንስ ለኢትዮጵያውያን መብቶች እና የጎንደር ሰላምና ልማት ማኅበር በሰሜን ጎንደር ዞን በድርቅ ለተጎዱ የማኅበረሰብ ክፍሎች ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ እህል ድጋፍ አድርገዋል።
ሁለቱ...
የተከሰተውን “ጉንፋን መሰል” ሕመም እንዴት መከላከል ይቻላል?
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየጊዜው በሚነሱ ቫይረሶች ተጋላጭ ከኾኑ የሰውነት ክፍሎች የመተንፈሻ አካላት አንዱ ነው። ቫይረሶች በተደጋጋሚ ወይንም ጊዜ ጠብቀው ሊነሱ ይችላሉ። የሚያሳዩት ምልክት እና ሕመምም እንደዝርያቸው እንደሚለይ በባሕር...
“ከምግብና ሥርዓተ ምግብ ጋር የተያያዙ ችግሮች ሀገራችን ያልተሻገረችው ትልቅ ስብራት ነው” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ጋር በተያያዘ በዜጎች ላይ የሚከሰቱ ችግሮችን ገና ያልተሻገርናቸው ትልቅ ስብራት መኾኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገልጸዋል።
አቶ ደመቀ መኮንን በተገኙበት...
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ቁሳቁስ ለእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ።
እንጅባራ: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሂውማን ብሪጅ ከተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የሕክምና ቁሳቁስ ለእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ድጋፍ አድርጓል።
የህክምና ቁሶቹ ለሆስፒታሉ ተገልጋዮች የተሻለ የጤና አገልግሎት ተደራሽ...