የተገኘው የባሕር በር የኢትጵያን ስብራት የጠገነና የትውልድን የዘመን ቁጭት የመለሰ መሆኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተገኘው የባሕር በር የኢትጵያን ስብራት የጠገነና የትውልድን የዘመን ቁጭት የመለሰ መሆኑ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትቴር ገለጸ፡፡ የተገኘው የባሕር በር የወጪና ገቢ እቃን ከማመላለስ ባለፈ ለሀገራችን ሁለንተናዊ እድገትና ሉዓላዊነት...

“ሰላማዊ ውይይቶች ዘላቂ መፍትሔ እንዲያመጡ መቃኘት፤ በዘላቂነትም መተግበር ይገባቸዋል” የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር አለመግባባት ወደ አፈሙዝ እየዞረ ከፖለቲካ ምክሩ እና ዝክሩ ያልነበሩ ንጹሐን ተቀጥፈዋል፡፡ ለዓመታት የተገነቡ ተቋማት ተዘርፈዋል፤ ወድመዋል፡፡ ነገ ሀገራቸውን የሚረከቡ ሕጻናት እና ወጣቶች ፖለቲካ በወለደው ግጭት...

ቡና ባንክ መምህራንና የጤና ባለሙያዎችን ለመደገፍ ባዘጋጀው የ3ተኛ ዙር ይቆጥቡ ይሸለሙ መርሐ ግብር ለእድለኞች...

አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቡና ባንክ መምህራንና የጤና ባለሙያዎችን ለመደገፍ ያዘጋጀውን የ3ተኛ ዙር ይቆጥቡ ይሸለሙ መርሐ ግብር ማጠናቂያ ፕሮግራምን አካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የቡና ባንክ ማርኬቲንግ እና ኮምዩኒኬሽን ዳሬክቶሬት ተወካይ ካሳሁን ይበልጣል...

“ከሶማሌ ላንድ ጋር የተደረገው ስምምነት ለዘመናት ኢትዮጵያ ላይ የተቆለፈውን በር የከፈተ ነው” የባሕር ትራንስፖርትና...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያና ሶማሌ ላንድ በትናንትናው እለት በወደብ ልማትና የጋራ ተጠቃሚነት ላይ የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል። ጉዳዩን በማስመልከት ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ የሰጠው የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎትም ይህ ስምምነት እንደ ሀገር ትልቅ ድል...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሶማሌላንድ ፕሬዚደንት ሙሴ ቢሂ አብዲ ታሪካዊ የኾነ የመግባቢያ ሰነድ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሶማሌላንድ ፕሬዚደንት ሙሴ ቢሂ አብዲ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ታሪካዊ የሆነ የመግባቢያ ሰነድ ፈርመዋል። የኢፌድሪ መንግስት እና የሶማሌላንድ መንግስት የፈረሙት የትብብር እና የአጋርነት...