“ባሕርዳር የተፈጥሮ ገጸ በረከት፣ የውበት ተምሳሌት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጥሮ ገጸ በረከት፣ የሰላምና የውበት ተምሳሌት በሆነችው፣ ታሪክን ከለመለመ ተፈጥሮ ጋር አዛምዶ በያዘው ጣና ሐይቅና በግርማዊው ዓባይ ወንዝ በታጀበችው ውቧ ባሕር ዳር ከተማ ገብተናል።
በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ...
የሹዋሊድ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የሹዋሊድ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ እንደሚከበር የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ከቀናት በኋላ የሚከበረው የዘንድሮው...
ጋዜጠኞች ለብሔራዊ ጥቅም በኀላፊነት ሊሠሩ ይገባል።
አዲስ አበባ: መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚዲያ ባለሙያዎች ለብሔራዊ ጥቅም ሲባል የዘገባ ሥራዎችን በኀላፊነት ሊጠቀሙ እንደሚገባ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አሳሰበ።
ባለሥልጣኑ የመጀመሪያው ዙር የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሲወስዱ የነበሩ ጋዜጠኞችን አስመርቋል።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና...
“የጀነት ሴት” የተባሉት ኡም አይመን በዒድ በዓል ሲታወሱ።
ባሕርዳር፡ መጋቢት 11/2018ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ አል ፈጥር በዓል የጾም መጠናቀቂያ እና የምሥጋና በዓል ነው። በዚህ ልዩ ወቅት አንዲት እናትን ልናስታውስ ወደድን። ኡም አይመን ይባላሉ። የኡም አይመን የመጀመሪያ ሙሉ ስማቸውም በረካ ቢንት ሳዕላባ አል ሀበሺ...
“ከታመኑት የታመነች፤ የእውነት ምድር የተባለች”
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እርሷ በቃል ኪዳን የተጠበቀች፤ በበረከት የኖረች፤ በደጋጎች የተወደደች፤ በጀግኖች የታጠረች፤ በብልሆች የተመላች፤ ፍትሕ የሚያውቁትን የወለደች፤ ፍትሕ የሚያውቁትንም ስታነግሥ የኖረች፤ በፍቅር እና በጥበብ የሾመች፣ በነጻነት እና በአንድነት የኖረች ናት።
እርሷ...








