መገናኛ ብዙኀን ችግሮች እንዲፈቱ እየሠሩት ያለው ሥራ የሚመሰገን እንደኾነ ተቋማት ገለጹ፡፡
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ጋር በመተባበር ለመገናኛ ብዙኀን የሥራ ኀላፊዎች የግንዛቤ ማሰጨበጫ እና የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ደሲሳ “እየሠራናቸው ያሉትን...
ዛሬ ሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች መድረክ በሐረር ከተማ ይካሄዳል።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፉ የሕግ አውጪዎች መድረክ የፌዴራል፣ የክልል እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች እና ሌሎችም በተገኙበት ዛሬ በሐረር ከተማ ይካሄዳል።
መድረኩ በዓመት ሁለት ጊዜ የሚካሄድ መኾኑ ተገልጿል።...
የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች ድሬዳዋ ገቡ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነገ ለሚጀመረው ሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች የጋራ መድረክ ለመታደም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ድሬዳዋ ከተማ ገብተዋል።
ሀገር አቀፍ የሕግ...
ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበት የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሙ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የደስታ መልዕክት አስተላለፈ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት አመራሮችና ሠራተኞች የስምምነት ሠነዱ መፈረሙን አስመልክቶ የደስታ መግለጫ ሥነ-ሥርዓት አካሂደዋል።
በሥነ-ሥርዓቱም የኢፌድሪ መንግሥት እና የሶማሌላንድ መንግስት የፈረሙት የትብብር እና የአጋርነት መግባቢያ ሠነድን በተመለከት የ’እንኳን ደስ ያለን’...
የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ የወደብ ስምምነት እና የዓለም መገናኛ ብዙኅን ዕይታዎች
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ወደብን ለማግኘት ከሶማሊላንድ ጋር ስምምነት መፈጸሟን ይፋ ካደረገች በኋላ የዓለም መገናኛ ብዙኅን ጉዳዮን እየተቀባበሉት ነው፡፡ ኢትዮጵያ የባሕር በር እና የወደብ ፍላጎቷን ለሚዲያዎች ግልጽ በኾነ መንገድ...