“የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሲከበር የተቸገሩትን ሁሉ በመልካም ተግባር በማሰብ ይሁን” የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ...
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የገና በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፋለች። መግለጫውን የሰጡት ሊቀ ጳጳሱ ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ አምላክ ከሰው ልጆች ጋር ያለውን ግንኙነት ለማደስ ሰማይን እና...
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከ5 ሚሊዮን በላይ መጻሕፍት መሰራጨቱን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለመማር ማስተማር ተግባሩ የሚረዱ 13 ነጥብ 6 ሚሊዮን መጽሐፍትን ለማሰራጨት ታቅዶ እስካሁን 5 ነጥብ 3 ሚሊዮን መጻሕፍት ለአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መሰራጨቱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገልጿል።
የቢሮው...
የኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የወደብ ስምምነት በቀጣናው ሀገራት መካከል ኢኮኖሚያዊ ትብብር የሚፈጥር መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የወደብ ስምምነት በቀጣናው ሀገራት መካከል ኢኮኖሚያዊ ትብብር የሚፈጥር መኾኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ ገልጸዋል።
ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችውን በርበራ ወደብን ለረጅም ጊዜ መጠቀም የሚያስችል የመግባቢያ...
“ዘላቂ አብሮነትን ለመገንባት አሰባሳቢ ትርክትን ማጎልበት ይገባል” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአብሮነት ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ26ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ14ኛ ጊዜ "ብዝኀነትን መኖር!" በሚል መሪ ሀሳብ ከታኅሳሥ 20/2016 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል። ቀኑን ምክንያት በማድረግ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች...
በሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የተመራ ልኡክ ጅግጅጋ ገባ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የተመራ ልኡክ ዛሬ ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል።
ፕሬዘዳንቱ ጅግጅጋ ከተማ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሊ ክልል ርእሰ መስተዳደር ሙስጠፋ ሙሐመድና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች...