በእንጅባራ ከተማ መንግሥት እየወሰደ ያለው ሕግ የማስከበር ርምጃ የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

እንጅባራ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በድጋፍ ሰልፉ የከተማዋ ነዋሪዎች፣ የመንግሥት ሰራተኞች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ አዛውንቶች፣ ተማሪዎች እና ሌሎችም የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። ሰልፈኞቹ ለክልላችን የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይኾን ሰላም እና ልማት ነው፣ የመንግሥት ሕግ የማስከበር ርምጃን እንደግፋለን፣ መንግሥት...

በደሴ ከተማ “ጦርነት ይብቃ፣ ሰላም ይስፈን” በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ደሴ: ታኅሳስ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች እና የገጠር ቀበሌዎች የተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። የተለያዩ መልእክቶችን የያዙት ሰላማዊ ሰልፈኞች "ጦርነት ይብቃ ሰላም ይስፈን" በማለት ወደ ሆጤ ስታዲዬም...

በደብረ ማርቆስ ከተማ ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ...

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝባዊ የሰልፍ ሥነ ሥርዓቱ ላይ በዋናነት 👉ሰላም የጋራ ሀብት ነው 👉መንግሥት ለሰላም መስፈን የሚወስዳቸውን ሕጋዊ እርምጃዎች እንደግፋለን 👉ጦርነት ይብቃ ሰላሞ እንፈልጋለን 👉መካላከያ ሠራዊታችን የፈዴራል የፀጥታ ኀይሎችና የክልላችን የፀጥታ ኀይሎች...

“ለሰላም ዘብ እንቁም” የሚል መልእክት የያዘው የባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ ሰልፍ ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የተገኘውን ሰላም የሚደግፍ፣ ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ ደግሞ የሚጠይቅ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተደረገ ነው። እንደ ክልል ከአንድ ዓመት በላይ የዘለቀው የሰላም እጦት የክልሉን ነዋሪዎች ሲፈትን ቆይቷል። የሕዝቡ...

መንግሥት እየሠራ ያለውን ሰላም የማስከበር ተግባር የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በኮምቦልቻ ከተማ እና አካባቢው እየተካሄደ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ እና አካባቢው ነዋሪዎች "ጦርነት ይብቃ ሰላም ይስፈን" በሚል መሪ መልዕክት ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ከያዟቸው መልዕክቶች መካከል፦ 👉መንግሥት ሰላም ለማስከበር የሚሠራውን ሥራ እንደግፋለን 👉ሀገራችን የሚያስፈልጋት ጦርነት ሳይኾን...