”ጥናቶች ለተግባራዊ የቱሪዝም ልማት ወሳኝ ናቸው ” አህመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ እና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትብብር የቱሪዝም አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው።
በአውደ ጥናቱ ወቅታዊ የቱሪዝም ኹኔታዎችን የመቋቋም፣ ተቋማዊ አደረጃጀት፣ የአጋር አካላት...
በአማራ ክልል የቱሪዝም ዐውደ ጥናት እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ እና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትብብር የቱሪዝም ዐውደ ጥናት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።
በዐውደ ጥናቱ ቅኝት የአማራ ክልል ወቅታዊ የቱሪዝም ኹኔታዎችን የመቋቋም ተቋማዊ አደረጃጀት...
በኦሮሚያ ክልል ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 320 ተወካዮች ተመረጡ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል የሀገራዊ ምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።
በምክክር መድረኩ የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራን ለማከናወን ከ7 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተወካዮች ውስጥ 320 ተወካዮች ዛሬ ተመርጠዋል።
እነዚህ የተመረጡ የኅብረተሰብ ተወካዮች ታኅሣሥ 13/2017...
ለአምስት ዓመታት የሚቆይ አካታች የዲጂታል ስትራቴጂ ሊተገብር መኾኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የሠራተኞች ድርጅት (አይ ኤል ኦ) ጋር በጋራ የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማት ላይ ያተኮረ ውይይት ባለድርሻ አካላት በተገኙበት እያካሄዱ ነው። ውይይቱ ኢትዮጵያ በዲጂታል ዘርፉ...
የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እድሳት ተጠናቅቆ ጥር 6/2017 ዓ.ም ይመረቃል።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እድሳት ሲደረግለት የቆየው የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የፊታችን ጥር 6/2017 ዓ.ም እንደሚመረቅ ሊቀ ሥልጣናት ቆሞስ አባ ሢራክ አድማሱ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አሥተዳዳሪ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ተናግረዋል።
የቅድስ ሥላሴ...








