ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ማዕድ አጋሩ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ማዕድ አጋርተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀደማዊት ዝናሽ ታያቸው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን...

“በዓሉን ስናከብር ድሆችን በማገዝ፣ ለሀገራችን እና ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም በጸሎት በማሰብ ሊኾን ይገባል”...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከኢትዮጵያውያን የግብረገብ አሴቶች ውስጥ የመረዳዳት ባሕል አንዱ ነው። በተለይም ደግሞ በሞት፣ በህመም፣ አደጋ ላይ የወደቁትን እና አቅመ ዳካሞችን የመርዳት ባሕሉ የጎላ ነው። የመረዳዳት እሴቱ ማኅበራዊ እና ምጣኔ...

“በኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የተጣላ ይታረቅ፤ የተለያዬ ይገናኝ” መጋቤ ብሉይ ዳኛው አከላት

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መጋቤ ብሉይ ዳኛው አከላት የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በነቢያት ትንቢት በተስፋ ሲጠበቅ የነበረ ለሰው ልጅ ድኅነት ወሳኙ ክስተት ነው ብለዋል። አዳም እና ሔዋን እጸ በለሥን በልተው ከገነት ከወጡ ጊዜ ጀምሮ...

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በተለያዩ የዓለም ሀገራት በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እና ልዩ ልዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል። የጁሊያን ዘመን አቆጣጠርን የሚከተሉ የምሥራቅ እና ኦሬንታል ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስትያናት የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል በድምቀት...

“የሰው ተኮር ማኅበራዊ አገልግሎት ሥራዎችን እጅ ለእጅ ተያይዘን ቀጣይነት ባለው መልኩ እንሠራለን” የፌዴሬሽን ምክር...

አዲስ አበባ: ታኅሳስ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 የአቅመ ደካሞችን ቤት አድሶ ለባለቤቶቹ አስረክቧል። የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአራዳ ክፍለ ከተማ ለአራት አቅመ ደካማ ቤተሰቦች...