የቅዱስ ላሊበላ የልደት በዓል በሰላም እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ታኅሳስ 29 ቀን በድምቀት የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከአራት ዓመት አንድ ጊዜ ታኅሳስ 28 ቀን ይከበራል። በኢትዮጵያዊያን የዘመን ስሌት ዘመነ ዮሐንስ ወርሃ ጳጉሜን 6...

“የዞኑ ሕዝብ እና አመራር ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመኾን ድጋፍ ማድረጉን ይቀጥላል” የደቡብ ወሎ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በዓሉን ከሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ጋር ለማሳለፍ ለሠራዊቱ የእርድ እንስሳት ድጋፍ አድርጓል። የደቡብ ወሎ ዞን በዞኑ ባሉ...

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በተለያዩ የዓለም ሀገራት በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከአፍሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ኤርትራ እና ግብጽ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ዛሬ እያከበሩ የሚገኙ ሀገራት ናቸው፡፡ እነዚህ ሀገራት የልደት በዓልን በየዓመቱ ታኅሣሥ 29 እና በአራት ዓመት...

“ሁሉም ነገር ያለምሳሌ አልተሠራም” የበገና መምህሩ ዲያቆን አይቶልኝ አሞኘ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በገና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው የማመስገኛ መሣሪያ ነው፡፡ በገና ብዙዎች በአደባባይ በዓላት እና በዐቢይ ጾም የሚደረደረው አድርገው ይወስዳሉ ይሁን እንጅ በገና በየትኛውም ጊዜ መደርደር የሚቻል የቤተክርስቲያን የማመስገኛ...

የኢየሱስ ክርሰቶስ የልደት በዓል በላሊበላ።

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አከባበር በላሊበላ ልዩ ኾኖ እንደቀጠለ ነው። የአማኑኤል በዓል በብፁዓን አባቶች፣ በሊቃውንት እና በበርካታ ምዕመናን ተከብሯል። በዘመነ ዮሐንስ ታሕሳስ 28 ፆሙ ይፈታል። የቅዱስ ላሊበላ እና የኢየሱስ ክርስቶስ...