ማኅበረ ቅዱሳን በደቡብ ወሎ ዞን ጃሪ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የእርድ እንስሳትን ድጋፍ አደረገ፡፡

ደሴ: ታኅሳሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን በደቡብ ወሎ ዞን ጃሪ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የእርድ እንስሳት ድጋፍ አድርጓል። ማኅበሩ የተለያዩ በጎ አድራጊ ማኅበራትን በማስተባበር በሁለት መጠለያ ውስጥ ለሚገኙ ወገኖች ነው ከ360...

“አፈርን በኮምፖስት የማበልፀግ ልምምዳችንን በተሻለ ሁኔታ ካዳበርን ሰፊ ጥቅም ልናገኝበት እንችላለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አፈርን በኮምፖስት የማበልፀግ ልምምዳችንን በተሻለ ሁኔታ ካዳበርን ሰፊ ጥቅም ልናገኝበት እንችላለን ብለዋል። በተለይም በከተማ ግብርና ስራችን በይበልጥ ተጠቃሚ ያደርገናል ነው ያሉት። ኮምፖስት የአፈርን ይዘት...

የነጻነት ምልክት የልደት ጌጥ የገና ጨዋታ!

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገና ጨዋታ ከክርስቶስ ልደት በኋላ እንደተጀመረ በአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ የባሕል እሴቶች ባለሙያ አቶ ደርበው ጥላሁን ይገልጻሉ፡፡ እንደባለሙያው ገለጻ ጨዋታው አዝመራ ከተሰበሰበበት...

የቋሪት እና የአዴት ወረዳዎች አሥተዳደሮች እና ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት የእርድ እንስሳት እና የገንዘብ ድጋፍ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን የሚገኙት የቋሪት እና የአዴት ወረዳዎች አሥተዳደር እና ነዋሪዎች የልደትን በዓል ምክንያት በማድረግ በቀጣናው ለሚገኘው መከላከያ ሠራዊት የእርድ እንስሳት እና የገንዘብ አበርክተዋል። የቋሪት ወረዳ...

በወልድያ ከተማ ከ900 በላይ የሚኾኑ አረጋውያን እና አቅመ ደካሞች የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ...

በወልድያ ከተማ አሥተዳደር በሦስቱ ክፍለ ከተሞች ለአረጋውያን እና አቅመ ደካሞች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መዋያ ድጋፍ ተደርጓል። ድጋፍ የተደረገው በከተማው በሚገኙት በእቴጌ ጣይቱ፣ በታላቁ ራስ አሊ እና በየጁ ክፍለ ከተሞች በወጣቶች እና...