የብልጽግና ፓርቲ አማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት!
ሁለተኛውን ጉባዔ እያካሄደ የሚገኘው ፓርቲያችን ብልጽግና ዛሬ ባከናወነው የፕሬዘዳንት እና ምክትል ፕሬዘዳንቶች ምርጫ ክቡር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን በፕሬዘዳንትነት እንዲሁም ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህን እና ክቡር አቶ አደም ፋራህን በምክትል ፕሬዘዳንትነት መርጧል።
ክቡራን የፓርቲያችን ፕሬዚዳንት...
“ዛሬ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የብልፅግና ፓርቲን ምርጫ አካሂደናል” ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት "ዛሬ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የብልፅግና ፓርቲን ምርጫ አካሂደናል" ብለዋል። ይኽም ወደ ዲጂታል ሽግግር የምናደርገው የሀገራዊ ጉዞ...
✍️ የበጋው መብረቅ
ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቀድሞው ጅባትና ሜጫ አውራጃ በደንቢ ዮብዲ ወረዳ ዮብዶ በሚባል ቦታ ከአቶ ኬሎ ገሮ እና ከወይዘሮ ጠላንዱ ኢናቱ በዚህ ሳምንት ጥር 21 ቀን 1913 ዓ.ም ሌፍተናንት ጄነራል ጃጋማ ኬሎ...
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለመምህራን የመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ሕንጻ አስገንብቶ አስመረቀ።
እንጅባራ: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የመምህራንን የመኖሪያ ቤት ችግር ለማቃለል በ1ኛ ዙር የግንባታ ምዕራፍ ያስገነባቸውን ሦስት አፓርትመንቶችን አስመርቋል።
አፓርትመንቶቹ ከባለ አንድ እስከ ባለሦስት መኝታ ያላቸው180 መኖሪያ ቤቶችን፣ የንግድ ሱቆችን እና ካፍቴሪያዎችን የያዙ...
ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኾነው ተመረጡ።
ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛ ቀኑን የያዘው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧቸዋል። ተመራጩ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በፓርቲው...








