“ከሶማሊላንድ ጋር የተፈረመው የትብብር እና አጋርነት ሰነድ በጋራ መልማትን የሚያረጋግጥ ነው”ዲማ ነግዎ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርቡ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈረመው ሁሉን አቀፍ የትብብር እና አጋርነት ሰነድ በጋራ መልማትን የሚያረጋግጥ መኾኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳ ዲማ ነግዎ...

ትምህርት ሚኒስቴር በድጋሚ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ አደረገ፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ትምህርት ሚኒስቴር ከ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም ቅድመ ምረቃ መርሐ ግብሮች ላይ ለእጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና እየሰጠ ነው፡፡ በ2016 አጋማሽ ዓመት ላይ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ ለመውሰድ ለሚጠባበቁ ተፈታኞች...

“አቶ ደመቀ መኮንን ለ54ኛ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው” የውጭ...

ባሕር ዳር: ጥር 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው። የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም በዳቮስ ስዊዘርላንድ መካሄድ ጀምሯል። ለ54ኛ ጊዜ እየተካሄደ የሚገኘው የዘንድሮው ጉባኤ ጭብጥ "...

“ቱሪዝም ከአምስቱ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ምሰሶዎች አንዱ እንደመኾኑ መጠን የግሉ ዘርፍ ወሳኝ ሚና እንዳለው እንገነዘባለን”...

ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት "ቱሪዝም ከአምስቱ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ምሰሶዎች አንዱ እንደመኾኑ መጠን የግሉ ዘርፍ ወሳኝ ሚና እንዳለው እንገነዘባለን" ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው በዘርፉ የሚደረጉ...

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይን...

አዲስ አበባ: ጥር 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ዲፕሎማሲያችን ለብሔራዊ ጥቅማችን” በሚል መሪ መልእክት ለሦስት ሳምንታት የሚቆየው አውደ ርዕይ በፕሬዚደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ባሳለፍነው ሳምንት መከፈቱ ይታወሳል። ኢትዮጵያ ከአፍሪካ መዲና እስከ ዓለም መድረክ ለ3 ሺህ ዓመታት...