የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን ለማካሄድ ዝግጅት መጠናቀቁን ብሔራዊ ኮሚቴው አስታወቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን ለማካሄድ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚመራ 35 መሥሪያ ቤቶች የተካተቱበት ብሔራዊ ኮሚቴ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታውቋል። የኅብረቱ 38ኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ የካቲት 7 እና 8 ይካሄዳል።...
ዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ሐምሌ/2016 ዓ.ም ሀገር በቀል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ ማድረጉ ይታወሳል። የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ሥራ አሥፈጻሚ ቦርድ የኢኮኖሚ ማሻሻያውን መደገፍ የሚያስችል ለኢትዮጵያ...
የአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ እንዲያገኙ የታየው ቁርጠኝነት ለሌሎች ምሳሌ እንደሚኾን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
ባሕር ዳር: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ሀገራት መሪዎች የአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ እንዲያገኙ ያሳዩት ቁርጠኝነትና አጋርነት ለሌሎች ምሳሌ እንደሚሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ (EAC) እና የደቡባዊ...
በአሁኑ ወቅት የኮሪደር ልማት በአማራ ክልል ሰባት ከተሞች በመስፋፋት ላይ ይግኛል፡፡
የኮሪደር ልማት በከተሞቹ የራስ ዐቅም፣ ከሕዝብ ተሳትፎ፣ ከፌዴራልና ከልዩ ልዩ ድጋፎች በሚገኝ ዐቅም እየተተገበረ ነው። በባሕር ዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ እና ወልድያ ከተሞች ተጀምሮ 32 ነጥብ 23 ኪ.ሜ መንገድ 27...








