ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልእክታቸውም “ውድ የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጥምቀት በዓል በደኅና አደረሳችሁ” ብለዋል፡፡
በሀገራችን በአደባባይ ከሚከበሩት በዓላት አንዱ የሆነው ጥምቀት በድምቀት እና...
“ጥምቀት ለሰው ልጅ ድኀነት የተሰጠ ነው” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
አዲስ አበባ: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባስተላለፉት የጥምቀት በዓል ማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት እግዚአብሔር ጥምቀትን ሲያመጣ ለድኅነት እና ለተሻለ መዳን መኾኑ እሙን ነው ብለዋል። ለፍዳ እና...
“ባሕር ሸሸች፤ ዓለም በብርሃን ተመላች”
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ትሕትናው የተገለጠበት፤ ባሕር የሸሸችበት፤ የእዳ ደብዳቤ የተቀደደበት፤ ጠላት ድል የተመታበት፤ መንፈስ ቅዱስ በውኃ ላይ የረበበት፤ ፍጡር ፈጣሪውን ያጠመቀበት፤ ፈጣሪም ስለ ትሕትና በፍጡሩ እጅ የተጠመቀበት፤ በባርነት የኖረው የአዳም ዘር ነጻ...
የጥምቀትን በዓል ስናከብር የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ በማብሰር እና ሰላምን በመስበክ መኾን ይገባል” ሊቀ ጳጳስ...
አዲስ አበባ: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው።
በበዓሉ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስን ጨምሮ የሃይማኖቱ አባቶች እና አማኙ በተገኙበት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች ነው እየተከበረ የሚገኘው።
ሊቀ ጳጳስ...
“ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያለን አጋርነት ለኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነት ጥረቶች ወሳኝ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና ጋር ተወያይተዋል፡፡
ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ግንኙነታችንን በይበልጥ ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው "ከአፍሪካ ልማት...