ቃና ዘገሊላ

ባሕር ዳር: ጥር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የበዓላት አከባበር ቀመር መሠረት ከበዓለ ልደት፣ ግዝረት እና ጥምቀት ቀጥሎ ቃና ዘገሊላ በድምቀት ይከበራል፡፡ ከጥር 10 እስከ ጥር 12 ያሉት ቀናት በኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖች ዘንድ...

የቃና ዘገሊላ በዓል በደሴ ከተማ በሁሉም አከባቢዎች ያለምንም ችግር የዕምነቱ አስተምህሮት በሚፈቅደው መሠረት እየተከበረ...

ባሕር ዳር: ጥር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ወርሃ ጥር 12 ቀን የሚከበረው "የቃና ዘገሊላ "በዓል በደሴ ከተማ በሁሉም አከባቢዎች ያለምንም ችግር የዕምነቱ አስተምህሮት...

በደብረ ብርሃን ከተማ የቃና ዘገሊላ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ጥር 12 ቀን የሚታሰበው የቃና ዘገሊላ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በከተራ በዓሉ ላይ በጠቅላይ ቤተ ክህነት የሰንበት ትምህርት ቤቶች...

የቃና ዘገሊላ በዓል በኮምቦልቻ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ጥር 12 ቀን የሚከበረው የቃና ዘገሊላ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ ላይ የሀገረ ስብከቱ የሥራ ኃላፊዎች፣ የየአድባራቱ አሥተዳዳሪዎች፣ ካህናት፣...

ቃና ዘገሊላ በጎንደር በልዩ ድምቀት እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከጥምቀት ቀጥሎ በተለያዩ አካባቢዎች የሚከበረው የቃና ዘገሊላ ሃይማኖታዊ ክዋኔ በጎንደር ከተማ ውስጥ በተለየ ድምቀት እየተከበረ ነው። የከተራ ቀን ወደቅዱስ ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር የወረዱ ታቦታት ትላንት ሥርዓተ ጥምቀቱ ከተፈጸመ...