“አዲስ አበባ በተግባር ስሟን እየሆነች ያለች ከተማ ናት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር ልማቶች ለመዲናችን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈቱ፣ ደረጃውን የጠበቀ የክትመት ንጋት እና የማንሰራራት...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) መልዕክት

ባሕር ዳር: ነሃሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጤናማ፣ በሚገባ የተጠበቁ የወንዝ ዳርቻዎች የከባቢ ሥርዓትን እና የውሃ ጥራትን መጠበቅ ብቻ ሳይሆን የማኅበረሰብን የኑሮ ደህንነት የሚያሻሽሉ እና የከተሞችን ለፈተና አለመበገር የሚያጠናክሩ ደማቅ ሕዝባዊ ሥፍራዎችን ይፈጥራሉ።ዛሬ ከሰዓት ከብልጽግና...

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መግለጫ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እኛ የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ከሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረግነው መደበኛ ስብሰባ በዓለማዊ፣ አህጉራዊ፣ ቀጣናዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር ተወያይተናል። ምክር ቤታችን...

ቀሪ የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራዎችን ለመሥራት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት የትግራይ ሕዝብን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት ኀላፊነታቸውን እንዲወጡም የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቅርቧል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እየተሠሩ ያሉ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኮሚሽኑ...

ያልታቀደ እርግዝና እናቶችን ለተወሳሰበ የጤና ችግር ያጋልጣል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ጤና ድርጅት ባለፉት 40 ዓመታት የእናቶችን እና ሕጻናትን ሞት ለመቀነስ ትኩረት ሰጥቶ ሲሠራ ቆይቷል። በተሠራው ሥራም የእናቶች ሞት 40 በመቶ፤ የሕጻናትን ሞት ደግሞ 59 በመቶ መቀነስ መቻሉን...