ምሁራን ሀገራዊ መግባባት ላይ እንዲደረስ ሚናቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አሳሰበ።
አዲስ አበባ: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራዊ ምክክሩ የምሁራንን ሚና በተመለከተ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር መክሯል።
እንደ ሀገር ያሉትን አለመግባባቶች በምክክር ለመፍታት የተቋቋመው ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን በሕዝቡ እና አጋር አካላት ዘንድ...
“በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች መንግሥት አፋጣኝ ሰብአዊ እርዳታ እያደረሰ ነው” የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መንግሥት ከተለየዩ አካላት ጋር በመተባበር አስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው 3 ነጥብ 8 ሚሊዮን ወገኖች እርዳታ ማድረሱን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ...
“የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔን በስኬት ለማስተናገድ በቂ ዘግጅት ተደርጓል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች አገልግሎት ዛሬ በሰጠው መግለጫ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔን በስኬት ለማስተናገድ በቂ ዘግጅት መደረጉን አስታውቋል፡፡
መግለጫውን የሰጡት የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሀገሪቱ ሰሞኑን የተከበሩት የገና እና...
የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ እንደወትሮው በተሳካ መንገድ ለማከናወን ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ሥራ መግባቱን የውጭ...
አዲስ አበባ: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ.ር) ወቅታዊ የዲፕሎማሲ ሥራዎችን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸው ኢትዮጵያ በሰጥቶ መቀበል እና በጋራ ተጠቃሚነት መርኅ የምትሠራውን የመልማት ተግባር በጠንካራ...
የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሀገራዊ፣ ቀጠናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት ውይይት በማድረግ ላይ ነው።
ኮሚቴው ሀገራዊ፣ቀጠናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በአግባቡ ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥ ይሆናል።
ኢኮኖሚያዊ፣...