ስለሰላም ፍቱን ሃሳቦችን ማንሳት፣ መወያየት እና የድርሻን መውሰድ አስፈላጊ እንደኾነ ተገለጸ።

ደብረ ብርሃን: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሕዝብ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች በውይይት ለመፍታት ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር እና ክልሉ በሙሉ አቅሙ ወደ ልማት መግባት እንዲችል ዓላማ ያደረገ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሂዷል። ውይይቱን የመሩት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ...

“ከጥላቻና ግድያ የሚያተርፉ የኢትዮጵያ ጠላቶች እንጂ እኛ ኢትዮጵያውያን ትርፍ የምናገኘው ከአብሮነትና አንድነታችን መጥበቅ ነው...

ደሴ: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 15 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። የውይይት መድረኮችን የአማራ ክልል መንግሥት፣ የፌደራል መንግሥት እና የሌሎች ክልል መንግሥታት ከፍተኛ አመራሮች መርተዋቸዋል። በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ ሕዝባዊ...

“በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን ትብብር እና የድንበር ላይ ሰላም ማጠናከር ያስፈልጋል” አቶ ብናልፍ...

አዲስ አበባ: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚና፣ ቀጣናዊ ትስስር ማሳደግ፣ ሰላም እና እድገት ማምጣት በኢትዮጵያ፣ በጅቡቲ እና በሶማሊላንድ በሚል መሪ መልእክት በድሬዳዋ ወይይት እየተካሔደ ነው። ቀጣናዊ ትስስር ማሳደግ እና ሰላም እና...

ከ13 ሺህ በላይ የመንግሥት ሠራተኞች ሃብታቸውን ማስመዝገባቸው ተገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ደብረብርሃን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሙስናን ለመከላከል በተሠራው ሥራ ከ13 ሺህ በላይ የመንግሥት ሠራተኞች ሃብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ማስቻሉን ገልጿል። የአማራ ክልል መንግሥት...

“ዓባይ ፪ 60 ሺህ ቶን ኤን ፒ ኤስ የአፈር ማዳበሪያ ጭና ጅቡቲ ገብታለች”

ባሕር ዳር: ጥር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በቅርቡ ድርጅቱን ለኪሳራ ዳርገው በነበሩት 42 ሺህ ሜትሪክ ቶን የመጫን አቅም ባላቸው ሁለት ነዳጅ ጫኝ መርከቦች የቀየራት ዓባይ ፪ 60 ሺህ ቶን ኤን ፒ...