ከሁሉም አስቀድሞ ሰላም እንዲኾን እና ጥያቄዎች እንዲፈቱ እንደሚፈልጉ የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።

ደብረ ታቦር: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 15 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። የውይይት መድረኮችን የአማራ ክልል መንግሥት፣ የፌደራል መንግሥት እና የሌሎች ክልል መንግሥታት ከፍተኛ አመራሮች መርተዋቸዋል። "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም...

“ወጣቱ በተሳሳተ ትርክት እና በማኅበራዊ ሚዲያ በሚሰራጭ አሉባልታ ሳይፈታ የሰላሙ ባለቤት ሊኾን ይገባል” ዓለሙ...

ገንዳ ውኃ: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል 15 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። የውይይት መድረኮችን የአማራ ክልል መንግሥት፣ የፌደራል መንግሥት እና የሌሎች ክልል መንግሥታት ከፍተኛ አመራሮች መርተዋቸዋል። "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና...

ከግጭት እና ከጦርነት በመራቅ አንድነት እና ኅብረ-ብሔራዊ አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ።

ከሚሴ፡ ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግና በሚል መሪ መልእክት በአማራ ክልል የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም በመመለስ ከሕዝብ የሚነሱ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር...

“ጥያቄዎችን በመሳሪያ ለመፍታት ማሰብ የችግሮቻችን ሁሉ ምንጭ ነው” ርእሰ መሥተዳደር ሙስጦፌ ሙሐመድ

ባሕር ዳር: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጦፌ ሙሐመድ የአማራ ክልል ሕዝብ በርካታ ጥያቄዎች እንዳሉበት እንገነዘባለን ብለዋል። በአማራ ክልል ሕዝብ የሚነሱ ጥያቄዎች...

በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ፣ ዴሞክራሲ እንዲሰፍንና ድህነት እንዲወገድ እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ።

ገንዳ ውኃ: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግና በሚል መሪ ሃሳብ በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ምክክር ተካሂዷል። የመድረኩ ተሳታፊዎች ሜካናይዝድ የኾኑ...