“የሰላም ችግሮቻችን የኢትዮጵያን አንድነት እና ብሔራዊ ጥቅም ማዕከል ያደረጉ አይደሉም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕርዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛውን መደበኛ ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ የምክር ቤት አባላቱ ምላሽ እና ማብራሪያ ያስፈልጋቸዋል ያሏቸውን ጥያቄዎች አንስተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም በሕዝብ...

በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በአባላቱ የተለያዩ ጥያቄዎች እየተነሱ ይገኛል።

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በአባላቱ የተነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎች👇 👉 በሀገራችን የሚከሰቱ አለመረጋጋቶች እና የጸጥታ ችግርች አንዱ መንስኤ የኾነውን የተዛባ እና ነጠላ ትርክት...

ምክር ቤቱ 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን ነገ ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ ያካሂዳል፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን ነገ ማክሰኞ ጥር 28 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ ያካሂዳል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር...

የባሕር ዳር ዓባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ የአስፓልት ንጣፍ ሥራ በመካሄድ ላይ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የዓባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የአስፓልት ንጣፍ ሥራ በመካሄድ ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገለጸ፡፡ ከሄኒ ጋርደን አደባባይ እስከ ዘንዘልማ መገንጠያ የሚዘልቀው...

“የአማራ ሕዝብ ጥያቄ የኢትዮጵያዊያን ጥያቄ ነው፤ የአማራ ሕዝብ ሰላም ማጣት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ማጣት...

ፍኖተሰላም: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 15 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። የውይይት መድረኮችን የአማራ ክልል መንግሥት፣ የፌደራል መንግሥት እና የሌሎች ክልል መንግሥታት ከፍተኛ አመራሮች መርተዋቸዋል። "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና...