የደሴ ከተማ አሥተዳደር ለ2018 የትምህርት ዘመን ከ69 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ አቅዶ እየሠራ ነው።
ደሴ: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2018 ትምህርት ዘመን ምዝገባን ለማካሄድ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡
በውይይቱ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የትምህርት ተደራሽነት እና ተሳትፎን በተመለከተ የነበሩ መልካም ተግባራት እና ክፍተቶች...
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የመራጮች ድምጽ መስጫ ቀንን ይፋ አደረገ።
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የምርጫ አሥፈፃሚ ቦርድ በሰጠው መግለጫ የምርጫ የቅድመ ዝግጅት ምዕራፉን በማጠናቀቅ ወደ ምርጫ ምዕራፍ መሸጋገሩን አስታውቋል።
ምርጫ የሚከናወንባቸው ቀናትንም ይፋ አድርጓል።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች...
“ታሪኩን የማያከብር ትውልድ መቼም ታሪክ አይሠራም” ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም በማራኪ ግቢ የሚገኘውን የፊልም ትምህርት ክፍል አዳራሽ "ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ሲኒማ አዳራሽ" ብሎ ሰይሟል። ለመኾኑ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ማን ናቸው?
👉 ትውልድ
ፕሮፌሰር ኃይሌ...
የአፍሪካን የጤና ቴክኖሎጅ ለማሳደግ በኢኖቬሽን መታገዝ ይገባል።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ቴክኖሎጅ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው።
በጉባኤው ከ18 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ፖሊሲ አውጭዎች የጤና ቴክኖሎጅ አልሚዎች እና የመንግሥት ተወካዮች የምርምር ተቋማት እየተሳተፉ ይገኛሉ። በጉባዔው መክፈቻው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት...
“ለዜጎች የጋራ ተጠቃሚነት በቅንጅት መሥራት ይገባል” ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ለተፋጠነ ሀገራዊ እድገት እና ለዜጎች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት በቅንጅት እንሠራለን" በሚል መሪ መልዕክት አራተኛው የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ሴክተር መሥሪያ ቤት የጋራ ጉባኤ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የሴቶች እና ማኅበራዊ...