በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሁሉም በንቃት እንዲሳተፍ አቶ አደም ፋራህ ጥሪ አቀረቡ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር መሠረታዊ ጥያቄያችንን የሚመልስ እና ከሀገር አልፈን ለዓለም የምንተርፍበት ንቅናቄ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ...

ከ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የወሎ ኮምቦልቻ የመንገደኞች አውሮፕላን ማረፊያ...

ኮምቦልቻ: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ1 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የወሎ ኮምቦልቻ የመንገደኞች አውሮፕላን ማስፋፊያ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር...

“የአረንጓዴ አሻራ ለኢትዮጵያ አዲስ ታሪክ፣ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተ ነው” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመላ ኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው። በአዲስ አበባ ዘነበወርቅ አካባቢ የአረንጓዴ አሻራቸውን ያሳረፉት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ ( ዶ.ር) ለነገዋ ኢትዮጵያ የአረንጓዴ...

“ችግኝ መትከል መድኃኒት መትከል ነው” ርእሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ችግኝ መትከል መድኃኒት መትከል...

ከ4 ነጥብ 3 ቢሊዮን በላይ የጥምር ደን ችግኞች ይተከላሉ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ ዓመትም አጠቃላይ ለመትከል ከታቀደው ችግኝ ውስጥ ከ4 ነጥብ 3 ቢሊዮን በላይ የሚኾነው የጥምር ደን ችግኞች መኾናቸውን በግብርና ሚኒሰቴር የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈጻሚ...