የሳንባ ካንሰር እንደ ሀገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይቲ እና ከማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ጋር በመተባበር የዓለም የሳንባ ካንሰር ቀንን እያከበረ ነው። እንደ ሀገር የሳንባ ካንሰር ስርጭትን ለመግታት ከቅድመ መከላከል እስከ...

የሴፍትኔት ፕሮግራም ዜጎችን ከተረጅነት ወደ አምራችነት እያሸጋገረ ነው።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም አፈጻጸምን በአዳማ ከተማ ገምግሟል። በከተሞች የሚታየውን ሥራ አጥነት እና ስር የሰደደ ድህነት ለመቀነስ በመንግሥት በኩል ፖሊሲ እና...

የትምህርት ጥራት የምርጫ ጉዳይ ሳይኾን ግዴታ ነው።

ጎንደር፡ ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክር ቤት ጉባኤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር) እንኳን ወደ ሰላሙ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ...

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክር ቤት ጉባኤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።

ጎንደር፡ ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክር ቤት ጉባኤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የትምህርት ሚኒስቴር የሥራ ኀላፊዎች ፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ፤ ምክትል ፕሬዝዳንቶች ፤ የሕዝብ ተወካዮች...

መርዓዊ ከተማ ሰላሟን ከማስጠበቅ ጎን ለጎን ስታከናውናቸው የነበሩ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችን እያስመረቀች ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም አሥተዳደር ዞን በመርዓዊ ከተማ የተገነቡትን እና እድሳት የተደረገላቸውን ቢሮዎች እና የአገልግሎት መስጫ ተቋም እየተመረቁ ነው። ከሚመረቁ ልማቶች ውስጥ የከተማ አሥተዳደሩ የከንቲባ ጽሕፈት ቤት፣ የፖሊስ ጽሕፈት...