ዓባይ በቤቱ አድሯል!
ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥንቶቹ ዜማዎች ትዝታ ኾነዋል፤ የጥንቶቹ ግጥሞች ለታሪክ ተጽፈዋል፤ ለነበር ተከትበዋል፤ የትናንቱን ለማስታወስ ተቀምጠዋል። አሁን ዓባይ አይንከራተትም፣ አሁን ዓባይ ማደሪያ አያጣም። አሁን ዓባይ ግንድ ይዞ አይዞርም። አሁን ዓባይ የሀገሩን...
የሳንባ ካንሰር እንደ ሀገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይቲ እና ከማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ጋር በመተባበር የዓለም የሳንባ ካንሰር ቀንን እያከበረ ነው። እንደ ሀገር የሳንባ ካንሰር ስርጭትን ለመግታት ከቅድመ መከላከል እስከ...
የሴፍትኔት ፕሮግራም ዜጎችን ከተረጅነት ወደ አምራችነት እያሸጋገረ ነው።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም አፈጻጸምን በአዳማ ከተማ ገምግሟል።
በከተሞች የሚታየውን ሥራ አጥነት እና ስር የሰደደ ድህነት ለመቀነስ በመንግሥት በኩል ፖሊሲ እና...
የትምህርት ጥራት የምርጫ ጉዳይ ሳይኾን ግዴታ ነው።
ጎንደር፡ ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክር ቤት ጉባኤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።
በጉባኤው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር) እንኳን ወደ ሰላሙ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክር ቤት ጉባኤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።
ጎንደር፡ ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክር ቤት ጉባኤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የትምህርት ሚኒስቴር የሥራ ኀላፊዎች ፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ፤ ምክትል ፕሬዝዳንቶች ፤ የሕዝብ ተወካዮች...








