የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው። ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በዓሉን አስመልክተው በኤክ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ...

“የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያበሰረ ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

"የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያበሰረ ነው" ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ባሕር ዳር: ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)...

“ቦንድ ለልጆቼ እና ለልጅ ልጆቼ ያወረስኩት ታሪክ ነው” የ80 ዓመት እድሜ ባለጸጋው አባት

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኩረ ምዕመናን ኪዳኔ ኃይሌ የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪ ናቸው። በራሳቸው፣ በልጆቻቸው እና በልጅ ልጆቻቸው ስም ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ቦንድ ሲገዙ የቆዩ አባት ናቸው። የዘመናት ቁጭት የኾነው ዓባይ...

የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የትውልድ ቦታ መካ።

የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የትውልድ ቦታ መካ። ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መውሊድ ማለት የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የተወለዱበት ቀን ነው፡፡ ስለነብዩ ሙሐመድ ልደት ሲነሳ ሁሌም አብሮ የሚነሳው የትውልድ ቦታቸው መካ ናት። መካ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ...

“በዞኑ የሰብል ቁመና በጥሩ ኹኔታ ላይ ይገኛል” የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ

ደሴ: ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ሙሀመድ ጁሀር በደቡብ ወሎ ዞን ጃማ ወረዳ የ08 ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። ባለፉት ዓመታት ከጓደኞቻቸው ጋር ስንዴን በኩታ ገጠም የማምረት ተሞክሮ አላቸው። አርሶ አደሩ ሰብልን በኩታ ገጠም መዝራት ከጀመሩ...