ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት በጉባ እየተካሄደ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ በጉባ እየተካሄደ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች፣ የዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ድርጅት ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡
በምረቃ...
“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የጽናት ሽልማት ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የጽናት ሽልማት መኾኑን ተናገሩ።
ፕሬዝዳንቱ የግድቡን መመረቅ ተከትሎ ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ ግድቡ የኢትዮጵያውያን የላብ፣ የደም እና የእንባ ውጤት ነው ብለዋል።
ያለፉት...
የሕዳሴ ግድባችን የዓሣ ምርታችንም ምንጭ ነው።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትውልድ እና እድገቱ የፍቅር እና የብዝኀነት መገለጫ ከኾነው ደቡብ ነው። ኢትዮጵያዊነት ማንን ይመስላል ቢባል ደቡብን ከሚባልላቸው የብዝኀነት፣ የፍቅር እና የተስፋ ምድር ደቡብ ኢትዮጵያ ያደገው ኤርሚያስ ምኖታ የልቡን መሻት...
“ኢትዮጵያ ተነሥታለች፤ ከእንግዲህ ወደኋላ አትመለስም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጳጉሜን አራት የማንሠራራት ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሠራራት፤ ኢትዮጵያ ተነሥታለች፡፡ ከእንግዲህ ወደኋላ አትመለስም...
የታሪክና ፖለቲካ ብያኔን የለወጥንበት የጋራ ችሎታችን ትዕምርት ነው!
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በታላቋ ኢትዮጵያ ልጆች ጥሪት፣ ላብ፣ ዕውቀት እና ደም የተገነባ የመቻል ትዕምርት ነው፡፡ ከእንግዲህ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቷ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንጅ ተመልካች አይደለችም፤ በአፍሪካ የታላቁ ግድብ ባለቤት እንጅ የረዥሙ ወንዝ ባለቤት የጥቅሙ...








