“የኮሪደር ልማት የብልጽግና መንግሥት እሳቤ ማሳያ ነው” ጫልቱ ሳኒ
አዲስ አበባ: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የተቋማት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን በአዳማ ከተማ ገምግሟል።
በመድረኩ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ ባለፉት ስድስት...
የክልሎች የጋራ ገቢዎች ድርሻ እየጨመረ መጥቷል።
አዲስ አበባ: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀት እና የጋራ ገቢ ቋሚ ኮሚቴ አሠራር ላይ ያተኮረ የባለድርሻ አካላት ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እያካሄደ ነው።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የፌዴሬሽን...
“የዲፕሎማሲ ስኬት የሚመጣው የሀገር ብሔራዊ አቅም ሲጠናከር ነው” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዲፕሎማሲ በሀገራት እና በድርጅቶች መካከል የሚደረግ የሰላማዊ ግንኙነት፣ የድርድር እና የውይይት ጥበብ እንደኾነ ይገለጻል። ጦርነትን በማስቀረት እና ግጭቶችን በንግግር በመፍታት የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም የማስጠበቅ ጉልህ ዓላማም አለው።
ኢትዮጵያ በሰላም...
“አየር ወለዶች የኢትዮጵያ ልዩ ስጦታዎች ናቸው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሐዋሳ ከተማ ተከብሯል።
በክብረ በዓሉ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ...
“የእኛ ሠራዊት የተግባር እንጂ የንድፈ ሃሳብ አይደለም” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከለካያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው።
በክብረ በዓሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎች ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል።
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት...








