“እኛ ኢትዮጵያውያን አካላችን ሞቶ የማይሞት አሻራ ለማኖር የምንተጋ ሕዝቦች ነን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ የምረቃ ሥነ ሥርዓት የሀገር ውስጥ እና የውጭ እንግዶች በተገኙበት እየተካሄደ ነው።   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ታሪክ ሰምተናል፤ ታሪክ...

“አድዋ እና ዓባይ”

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አድዋ እና ዓባይ ኢትዮጵያዊያን አብረው፣ ድር እና ማግ ኾነው የሠሯቸው ህያው ሐውልቶች ናቸው። ዓባይ እና ዓድዋ በርካታ የሚያመሳስሏቸው ጉዳዮችም ያሏቸው የማይፋቁ አሻራዎች ሊባሉ ይችላሉ። አድዋ የቅኝ ግዛት ቅዠትን ያመከንበት ሲኾን...

“ዓባይ እና ዲፕሎማቶች ሲታወሱ”

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዲፕሎማሲ በውጭ መንግሥታት ወይም ድርጅቶች መካከል ያለውን ልዩነት በውይይት፣ በድርድር እና ሌሎች ሰላማዊ መንገዶችን በመጠቀም ተጽዕኖ ማሳረፍ የሚያስችል ጥበብ የተሞላበት የግንኙነት አግባብ ነው፡፡ አንድ መንግሥት ከሌላው ዓለም ጋር ለሚኖረው...

የብሔራዊ ቃል ኪዳን የኾነው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ለኢትዮጵያውያን ወንዝ ብቻ አይደለም። ዓባይ ለኢትዮጵያውያን ዜማ፣ እንጉርጉሮ፣ እሴት ኾኖ ዘመናትን ዘልቋል። እረኛው በዋሽንቱ፣ አዝማሪው በመሰንቆው፣ ሽማግሌዎች በምርቃታቸው፣ ዘፋኞች በድምጻቸው፣ ገጣሚዎች በስንኛቸው ዓባይን ሲያወድሱት፣ ሲያነሱት፣ ሲያሞግሱት ኖረዋል። ዓባይ...

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት በጉባ እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ በጉባ እየተካሄደ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች፣ የዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ድርጅት ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡ በምረቃ...